ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ስለ 115 ክስ ሰምተናል ” ሳባህ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ስለ 115 ክስ ሰምተናል ” ሳባህ
“ ስለ 115 ክስ ሰምተናል ” ሳባህ

የአዘርባጃኑ ክለብ ሳባህ ትላንት ኦልድትራፎርድ ላይ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር መጫወቱ ይታወሳል።

ክለቡ የማንችስተር ከተማ እና ነዋሪው ላደረገለት ደማቅ አቀባበል በማህበራዊ ትስስር ገፁ አመስግኗል።

ክለቡ አያይዞም “ በሌላ ጊዜ እንገናኝ “ ሲል የመሰናበቻ መልዕክት ፅፏል።

አንድ የማንችስተር ሲቲ ደጋፊ “ ሌላ ጊዜ የሚባል የለም እዛው በሊጋችሁ ቆዩ “ ሲል ምላሽ ሰጥቶ ነበር።

ሳባህም ለደጋፊው “ ክለቡ አራተኛ ዲቪዚዮን መሆን ካለበት ሲቲ ደጋፊ የመጣ አስተያየት ነው ስለ 115 ትንሽ ሰምተናል “ ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች