ስቦዝላይ ውሉን ለማራዘም ተስማማ !

ስቦዝላይ ውሉን ለማራዘም ተስማማ !
የሊቨርፑሉ የመሐል ሜዳ ተሰላፊ ዶምኒክ ስቦዝላይ ውሉን ሊያራዝም መሆኑ ተነግሯል።
አሁን ላይ በሁለቱም ወገኖች በኩል በጋራ ለመቀጠል ስምምነት ላይ መደረሱን ለክለቡ ቅርብ ምንጮች አረጋግጠዋል።
ሀንጋራዊው አማካይ ዶምኒክ ስቦዝላይ በሊቨርፑል ቤት የረጅም ጊዜ ኮንትራት እንደሚፈርም ተነግሯል።
ዶምኒክ ስቦዝላይ የሊቨርፑል ያለፈው አመት ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጡ አይዘነጋም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe