“ ስኬታችንን ማንም ሊቀማን አይችልም ” ሮድሪ

“ ስኬታችንን ማንም ሊቀማን አይችልም ” ሮድሪ
ስፔናዊው አማካይ ሮድሪ የቀድሞ ክለቡ ማንችስተር ሲቲ በቀረበበት ክስ ጥፋተኛ ስለመባሉ አስተያየቱን ሰጥቷል።
ሮድሪ በሰጠው ቃል“ በፍትህ ስርዓቱ አምናለሁ ” ያለ ሲሆን “ በማንችስተር ሲቲም ንፁህነት እርግጠኛ ነኝ " ሲል ተደምጧል።
“ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያሳካነውን ነገር ማንም ከእኛ ቀምቶ ሊወስድ አይችልም ” ሲል ሮድሪ ተናግሯል።
“ በገንዘብ ሊገዛ የማይችል ነገር አለ ” "ያለው ሮድሪ “ ስኬታችን በጠንካራ ሥራ እና ቡድን ሥራ የመጣ ነው ” ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe