“ ስኬታችንን ማንም ሊቀማን አይችልም ” ሮድሪ ስፔናዊው አማካይ ሮድሪ የቀድሞ ክለቡ ማንችስተር ሲቲ በቀረበበት ክስ ጥፋተኛ ስለመባሉ አስተያየቱን ሰጥቷል።

“ ስኬታችንን ማንም ሊቀማን አይችልም ” ሮድሪ ስፔናዊው አማካይ ሮድሪ የቀድሞ ክለቡ ማንችስተር ሲቲ በቀረበበት ክስ ጥፋተኛ ስለመባሉ አስተያየቱን ሰጥቷል። ሮድሪ በሰጠው ቃል“ በፍትህ ስርዓቱ አምናለሁ ” ያለ ሲሆን “ በማንችስተር ሲቲም ንፁህነት እርግጠኛ ነኝ " ሲል ተደምጧል። “ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያሳካነውን ነገር ማንም ከእኛ ቀምቶ ሊወስድ አይችልም ” ሲል ሮድሪ ተናግሯል። “ በገንዘብ…


