ስዊዘርላንድ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !

ስዊዘርላንድ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !
በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ስዊዘርላንድ ኮሎምቢያን በመለያ ምት 4ለ3 ማሸነፍ ችላለች።
ሁለቱ ቡድኖች መደበኛውን የጨዋታ ክፍለጊዜ 0ለ0 ተለያይተው ነበር።
ውጤቱን ተከትሎ ስዊዘርላንድ ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል ችለዋል።
ስዊዘርላንድ በሩብ ፍፃሜው ከአርጀንቲና ጋር በካንሳስ ሲቲ የምትጫወት ይሆናል።
የሩብ ፍፃሜ መርሐ ግብር ?
- ፈረንሳይ ከ ሞሮኮ
- ስፔን ከ ቤልጂየም
- ኖርዌይ ከ እንግሊዝ
- አርጀንቲና ከ ስዊዘርላንድ
@tikvahethsport @kidusyoftahe