ስፒድ መሄድ ወደ ማይፈልግበት ካናዳ ያቀናል !

ስፒድ መሄድ ወደ ማይፈልግበት ካናዳ ያቀናል !
እውቁ አሜሪካዊ ' ስትሪመር ' አይ ሾው ስፒድ የፖርቹጋል እና ክሮሽያን ጨዋታ ለመመልከት ወደ ካናዳ ያመራል።
አይ ሾው ስፒድ ከዚህ በፊት ወደ ካናዳ አምርቶ የማያውቅ ሲሆን ወደዛ እንደማይሄድም ተናግሮ ነበር።
ስፒድ በአንድ ቀጥታ ስርጭቱ ላይ አያቱ በካናዳ ወታደር እጅ ስለተገደሉ ወደዛ ፈፅሞ እንደማይሄድ ተናግሮ ነበር።
የፖርቹጋል እና ክሮሽያ ጨዋታ ዛሬ ሌሊት 8:00 ሰዓት በካናዳ ቶሮንቶ ስታዲየም ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe