ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ስፔን በቀላሉ አርጀንቲናን ታሸንፋለች “ ሮናልዶ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ስፔን በቀላሉ አርጀንቲናን ታሸንፋለች “ ሮናልዶ
“ ስፔን በቀላሉ አርጀንቲናን ታሸንፋለች “ ሮናልዶ

ታሪካዊው የቀድሞ ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሮናልዶ ፍፃሜው “ ስፔን ታሸንፋለች “ ሲል ተደምጧል።

“ ስፔን በቀላሉ ታሸንፋለች “ የሚለው ሮናልዶ “ ስፔን እና ፈረንሳይ እኔ የምወዳቸው ብሔራዊ ቡድኖች ናቸው “ ብሏል።

አያይዞም “ በሚያስደንቅ እግር ኳስ ስፔን ታሸንፋለች ፣ በአለም ዋንጫው ላይ ብቻ ሲያሳዩን የነበረው የጨዋታ መንገዳቸው አይደለም “ በማለት የቡድኑን የጨዋታ መንገድ አወድሷል።

ለረጅም ጊዜ ይህን የጨዋታ መንገድ መከተላቸውን ያነሳው ሮናልዶ “ አርጀንቲና ከመመራት ተሰነስታ ስፔንን ታሸነፍላች የሚል እምነት የለኝም ፣ ምክንያቱም ስፔን ሙሉ ጨዋታውን ኳሱን ስለምትቆጣጠር “ ብሏል።


ይህ የአለም ዋንጫ ለአርጀንቲና ስኬታማ ነው ፣ አስገራሚ ውጤቶችን ከመመራት ተነስተው አሳይተውናል ፣ ሊዮኔል ሜሲ በአለም ዋንጫው ውብ ታሪክ እየፃፈ ነው

“ ሮናልዶ

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች