ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ስፔን የተለየ ብሔራዊ ቡድን ነው ” ሮሜሎ ሉካኩ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ስፔን የተለየ ብሔራዊ ቡድን ነው ” ሮሜሎ ሉካኩ
“ ስፔን የተለየ ብሔራዊ ቡድን ነው ” ሮሜሎ ሉካኩ

የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ሮሜሎ ሉካኩ የስፔን ብሔራዊ ቡድን ጠንካራ መሆኑን ተናግሯል።

“ ስፔን የተለየች ቡድን ነች ” ያለው ሉካኩ “ የተሟላ እግርኳስ ትጫወታለች ሲል ገልጿል።

ቡድኑ በውድድሩ ግብ እንዳልተቆጠረበት ያነሳው ሉካኩ “ በዚሁ ልክ ማጥቃት ላይም ጠንካራ ናቸው ” ብሏል።

አክሎም “ ጨዋታውን ማሸነፍ ከፈለግን ምርጥ እንቅስቃሴ ማድረግ ይኖርብናል “ ሲል አሳስቧል።

እንደዚህ አይነት ፈተና እንወዳለን ባይሆን
እዚህ አንገኝም ነበር ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች