ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሽረ ምድረ ገነት ከፕሪሚየር ሊጉ ወርዷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሽረ ምድረ ገነት ከፕሪሚየር ሊጉ ወርዷል !
ሽረ ምድረ ገነት ከፕሪሚየር ሊጉ ወርዷል !

በመጨረሻ ሳምንት መርሐግብር በሸገር ከተማ 2ለ0 የተሸነፈው ሽረ ምድረ ገነት ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርዷል።

ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች :-

- አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 3ለ2 ሲያሸንፍ
- ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወልዋሎ ዓ.ዩ 1ለ1 ተለያይተዋል።

የጨዋታዎቹን ውጤት ተከትሎ ሽረ ምድረ ገነት ከፕሪሚየር ሊጉ ለመውረድ ተገዷል።

እነማን ከፕሪሚየር ሊጉ ወረዱ ?

- ሽረ ምድረ ገነት
- ድሬዳዋ ከተማ
- መቐለ 70 እንደርታ እና
- አርባምንጭ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረዱ ክለቦች ሆነዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች