ቀይ ቀበሮዎቹ ተጋጣሚያቸውን መቼ ያውቃሉ ?

ቀይ ቀበሮዎቹ ተጋጣሚያቸውን መቼ ያውቃሉ ? የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የ 2027 አፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ዞን ማጣሪያ ተጋጣሚውን በዚህ ሳምንት ያውቃል። ቀይ ቀበሮዎቹ ከነገ በስቲያ ረቡዕ ታንዛኒያ ዳሬ ሰላም በሚደረግ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ተጋጣሚያቸውን ያውቃሉ። በማጣሪያ ውድድሩ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኬንያ ፣ ታንዛኒያ ፣ ዩጋንዳ ፣ ሩዋንዳ ፣ ቡሩንዲ ፣ ጅቡቲ ፣ ሶማልያ ፣ ሱዳን…


