“ በሜክሲኮ ያለው ከፍታ አሳስቦኛል ” ቶማስ ቱሄል

“ በሜክሲኮ ያለው ከፍታ አሳስቦኛል ” ቶማስ ቱሄል
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በሜክሲኮ ከፍታ ላይ መጫወት እንዳሰጋቸው ገልጸዋል።
“ በዚህ አጭር ጊዜ በሜክሲኮ ከባህር ጠለል በላይ ካለ ከፍታ ጋር መላመድ አንችልም ጊዜ ይወስዳል “ ሲሉ ቶማስ ቱሄል ተናግረዋል።
“ ከፍታው ትልቅ መሰናክል ይሆንብናል ” ያሉት አሰልጣኙ “ ነገርግን ለፈተናው ዝግጁ ነን በእርግጥ ሌሎች ፈተናዎችም ይኖራሉ "ብለዋል።
እንግሊዝ ሩብ ፍፃሜውን ለመቀላቀል ከሜክሲኮ ጋር ተጠባቂ ጨዋታዋን ታደርጋለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe