ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በሞሮኮ ታሪክ መስራት እንፈልጋለን ” ብራሂም ዲያዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በሞሮኮ ታሪክ መስራት እንፈልጋለን ” ብራሂም ዲያዝ
“ በሞሮኮ ታሪክ መስራት እንፈልጋለን ” ብራሂም ዲያዝ

የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተሰላፊ ብራሂም ዲያዝ ታሪክ መፃፍ እንደሚፈልግ ተናግሯል።

“ ከሞሮኮ ጋር ታሪክ መፃፍ እንፈልጋለን ” ያለው ብራሂም ዲያዝ አለም ዋንጫው ልዩ ታሪክ ለማስቀመጥ እድል ሰጥቶናል ” ብሏል።

በቡድኑ እምነት እንዳለው የገለፀው ዲያዝ “ ጥሩ ጨዋታ እንደምናደርግ አውቃለሁ "ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች