ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

በርካታ የሞሮኮ ደጋፊዎች ሜክሲኮ ገብተዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
በርካታ የሞሮኮ ደጋፊዎች ሜክሲኮ ገብተዋል !
በርካታ የሞሮኮ ደጋፊዎች ሜክሲኮ ገብተዋል !

በርካታ የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች ለጥሎ ማለፉ ጨዋታ ሜክሲኮ መግባታቸው ተገልጿል።

ከትላንት ጀምሮ 1️⃣5️⃣ አውሮፕላኖች ደጋፊዎችን ይዘው ከሞሮኮ ሜክሲኮ መግባታቸው ተነግሯል።

በተጨማሪም በርካታ ደጋፊዎች የአትላስ አንበሶቹን ለመደገፍ ከአሜሪካ ፤ ካናዳ እና አውሮፓ ወደ ሜክሲኮ ማቅናታቸው ተዘግቧል።

ሞርኮ ዛሬ ሌሊት 10:00 ከኔዘርላንድ ጋር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዋን ታደርጋለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች