ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በቀጣይ ማሰልጠን የምፈልገው ብሔራዊ ቡድን ነው ” ዣቪ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በቀጣይ ማሰልጠን የምፈልገው ብሔራዊ ቡድን ነው ” ዣቪ
“ በቀጣይ ማሰልጠን የምፈልገው ብሔራዊ ቡድን ነው ” ዣቪ

ስፔናዊው አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ በቀጣይ ወደ ብሔራዊ ቡድን ስልጠና መሄድ እንደሚፈልጉ ገልጸዋል።

“ ቀጣይ ማረፊያዬ ብሔራዊ ቡድን ሊሆን ይችላል ” ያሉት ዣቪ ለእኔ የሚስማማ ይመስለኛል ያንን እፈልጋለሁ ብለዋል።

“ ቤተሰብ አለኝ ክለብ ደግሞ ከእነሱ ጋር በቂ ጊዜ እንዳገኝ አያደርገኝም “ ሲሉ ምክንያታቸውን አስረድተዋል።

አክለውም “ በአለም ዋንጫ ፣ አውሮፓ ዋንጫ ፣ አፍሪካ ዋንጫ እና እስያ በአሰልጣኝነት መሳተፍ እፈልጋለሁ "ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች