“ በቀጣይ ማሰልጠን የምፈልገው ብሔራዊ ቡድን ነው ” ዣቪ ስፔናዊው አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ በቀጣይ ወደ ብሔራዊ ቡድን ስልጠና መሄድ እንደሚፈልጉ ገልጸዋል።

“ በቀጣይ ማሰልጠን የምፈልገው ብሔራዊ ቡድን ነው ” ዣቪ ስፔናዊው አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ በቀጣይ ወደ ብሔራዊ ቡድን ስልጠና መሄድ እንደሚፈልጉ ገልጸዋል። “ ቀጣይ ማረፊያዬ ብሔራዊ ቡድን ሊሆን ይችላል ” ያሉት ዣቪ ለእኔ የሚስማማ ይመስለኛል ያንን እፈልጋለሁ ብለዋል። “ ቤተሰብ አለኝ ክለብ ደግሞ ከእነሱ ጋር በቂ ጊዜ እንዳገኝ አያደርገኝም “ ሲሉ ምክንያታቸውን አስረድተዋል። አክለውም…


