ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በቅርቡ ጥሩ ዜና ይኖራል “ አንዶኒ ኢራኦላ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በቅርቡ ጥሩ ዜና ይኖራል “ አንዶኒ ኢራኦላ
“ በቅርቡ ጥሩ ዜና ይኖራል “ አንዶኒ ኢራኦላ

የሊቨርፑሉ ዋና አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ከኖቲንግሃም ፎረስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በፊት ቃላቸውን ሰጥተዋል።

አንዶኒ ኢራኦላ ምን አሉ ?

- " ስለሌላ ክለብ ተጨዋች ማውራት አልችልም ነገርግን በቅርቡ ጥሩ ዜና እንደምንሰማ ተስፋ አለኝ።

- ምን እንደሚፈጠር አላውቅም ነገርግን መታገስ አለብን፤ ማንን እንደምፈልግ ተናግሬያለሁ ችግሩ ስምምነቱን ማጠናቀቅ ነው።

- በአንፊልድ የመጀመሪያ ጨዋታዬ ስሜታዊ ምሽት ይሆናል እዚህ ደረጃ ለመድረስ ጠንክሬ ሰርቻለሁ።

- ሴለ ኮዲ ጋክፖ ቆይታ ማረጋገጫ መስጠት አልችልም ነገርግን እሱ ለእኛ ጥሩ ነበር።"ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች