“ በቡድኔ ደስተኛ አይደለሁም “ ቶማስ ቱሄል

“ በቡድኔ ደስተኛ አይደለሁም “ ቶማስ ቱሄል
አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ቡድናቸው ከኖርዌይ ጋር ባደረገው እንቅስቃሴ ደስተኛ አለመሆናቸውን ከጨዋታው በኃላ ገልፀዋል።
“ ደስተኛ አይደለሁም “ ያሉት ቶማስ ቱሄል “ ስህተቶችን ስንሰራ ነበር እድሎኞች ነን ፣ የተሻለ እንቅስቃሴ ማሳየት ነበረብን “ ሲሉ ተደምጠዋል።
የጨዋታው ኮከብ ጁድ ቤሊንግሀም በበኩኩ “ ያሸነፍነው እኛ ተጫዋቾቹ ብቻ ሳንሆን መላው እንግሊዛውያን ናቸው “ ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe