በቪንሰስ ዝውውር ዙሪያ ምን ተሰማ ?

በቪንሰስ ዝውውር ዙሪያ ምን ተሰማ ? የብራዚላዊው ተጨዋቸሰ ቪንሰስ ጁኒየር የወደፊት ቆይታ ሊታወቅ የመጨረሻ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገልጿል። ሪያል ማድሪድ እና ቪንሰስ ጁኒየር በሚቀጥሉት ቀናት በኮንትራት ማራዘም ዙሪያ ዳግም ለውይይት ይቀመጣሉ። አርሰናል ቪንሰስ ጁኒየር ዉሉን የማያራዝም ከሆነ ለማስፈረም የመጀመሪያ ኢላማ አድርጎት ይገኛል። ቪንሰስ ጁኒየር በበኩሉ በሪያል ማድሪድ ውሉን የማያራዝም…


