“ በቶተንሀም ደስተኛ ያልሆነ መልቀቅ አለበት ”

“ በቶተንሀም ደስተኛ ያልሆነ መልቀቅ አለበት ”
የቶተንሀሙ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ በክለቡ ደስተኛ ያልሆነ ተጨዋች እንዲለቅ ጠይቀዋል።
“ በቶተንሀም መቆየት የማይፈልግ ፤ ደስተኛ ያልሆነ እና እዚህ በመሆኑ የማይኮራ ተጨዋች መልቀቅ አለበት “ ሲሉ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ አሳስበዋል።
“ እዚህ በመሆኑ የሚኮራ እና የሚደሰት ተጨዋች እንፈልጋለን “ ያሉት አሰልጣኙ ወደስታዲየም ሲገባ በጥሩ መነቃቃት መግባት አለባቸው ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe