ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

በአለም ዋንጫው ከሀላፊነታቸው የተነሱ አሰልጣኞች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
በአለም ዋንጫው ከሀላፊነታቸው የተነሱ አሰልጣኞች !
በአለም ዋንጫው ከሀላፊነታቸው የተነሱ አሰልጣኞች !

በዘንድሮው የ 2026 የአለም ዋንጫ በርከት ያሉ አሰልጣኞች ከሀላፊነታቸው ተባረዋል / ለቀዋል።

እስከ አሁን 6️⃣ የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሀላፊነታቸው ለቀው ከብሔራዊ ቡድኖቻቸው ጋር ተለያይተው ይገኛሉ።

በዚህም መሰረት :-

🇺🇾 ማርሴሎ ቤይልሳ - ዩራጋይ
🇨🇿 ሚሮስላህ ኮፔኪ - ቼክ ሪፐብሊክ
🇳🇱 ሮናልድ ኩማን - ኔዘርላንድ
🇰🇷 ሚዩንግ ቡ ሆንግ - ደቡብ ኮርያ
🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿 ስቲቭ ክላርክ - ስኮትላንድ
🇹🇳 ሳብሪ ላሙቺ - ቱኒዚያ ከብሔራዊ ቡድኖቻቸው ጋር የተለያዩ አሰልጣኞች ናቸው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች