ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

በእንግሊዝ እግር ኳስ እንደ መድኀኒት ሊታዘዝ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
በእንግሊዝ እግር ኳስ እንደ መድኀኒት ሊታዘዝ ነው !
በእንግሊዝ እግር ኳስ እንደ መድኀኒት ሊታዘዝ ነው !

በእንግሊዝ እግር ኳስ ጨዋታ መመልከት በሀኪሞች የድብርት መድኀኒት ሆኖ ሊታዘዝ እንደሚችል ተገለፀ።

የእንግሊዝ ብሔራዊ የጤና አገልግሎት እግርኳስ መመልከት የድብርት አንዱ ይፋዊ የህክምና አማራጭ እንዲሆን እያጤነ መሆኑ ተነግሯል።

ይህም ማለት ሀኪሞች በድብርት ህመም የተጠቃን ሰው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መርጠው እንዲመለከት ማዘዝ ይችላሉ ተብሏል።

ይህ ሀሳብ የመነጨው በአስራ ሁለት አነስተኛ የህክምና ተቋማት ላይ ተሞክሮ ውጤት በማሳየቱ መሆኑ ተገልጿል።

የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የታዘዘላቸው ሰዎች መሻሻል ማሳየታቸው እና የአእምሮ ጤናቸው መመለሱ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች