“ በእግርኳስ ቁመት ለውጥ አያመጣም ”

“ በእግርኳስ ቁመት ለውጥ አያመጣም ”
ግብፅ ዛሬ በቁመታቸው የገዘፉ ተጨዋቾችን ከያዘቻቸው አውስትራሊያ ጋር ወሳኝ ጨዋታዋን ታደርጋለች።
የቡድኑ አሰልጣኝ ሆሳም ሀሰን ስለ ተጋጣሚያቸው ተጨዋቾች ቁመት ተጠይቀው “ ለውጥ አያመጣም "ብለዋል።
“ ማራዶና ፤ ሜሲ ፤ ምባፔ እና ሳላህ ረጅም አይደሉም “ ያሉት አሰልጣኙ “ የምንጫወተው የአሜሪካ እግርኳስ አይደለም ” ብለዋል።
የአውስትራሊያ ረጅሙ ተከላካይ ሀሪ ሱተር ሲሆን 1.98 ሴንቲ ሜትር ይረዝማል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe