ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በዳኛ ታግዛችሁ ድሉን ዘረፋችሁን ” የሀላንድ አባት

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በዳኛ ታግዛችሁ ድሉን ዘረፋችሁን ” የሀላንድ አባት
“ በዳኛ ታግዛችሁ ድሉን ዘረፋችሁን ” የሀላንድ አባት

“ ዳኛው ትንሽ ወደ እንግሊዝ አዘንብሏል ” ሮይ ኪን

የኤርሊንግ ሀላንድ ወላጅ አባት አልፌ ሀላንድ እንግሊዝ በዳኛው ታግዛለች ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

አልፌ ሀላንድ ጨዋታውን ሲገልፁ “ ጁድ ቤሊንግሀም እና ዳኛው ጥሩ ስራ ሰርተዋል “ ብለዋል።

“ ዳኛው አትርፏችኋል ” ያሉት አልፌ ሀላንድ “ ዋንጫውን እንድታሸንፉ እመኛለሁ ነገርግን ድሉን እንደሰረቃችሁን ነው የሚሰማኝ ” ብለዋል።

ሮይ ኪን በበኩሉ “ ዳኛው በአንዳንድ ውሳኔዎች ወደ እንግሊዝ ትንሽ አዘንብሏል “ ሲል ተደምጧል።

በሀላንድ ወላጅ አባት አስተያየት ይስማማ እንደሆነ የተጠየቀው ሮይ ኪን “ በፍጹም ” ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች