“ በጥሎ ማለፉ መልካም እድል አመኝልሀለሁ ” ጂያኒ ኢንፋንቲኖ

“ በጥሎ ማለፉ መልካም እድል አመኝልሀለሁ ” ጂያኒ ኢንፋንቲኖ
ሊዮኔል ሜሲ ተጨማሪ ሪከርድ መስበሩን ተከትሎ የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ እንኳን ደስ አለህ ብለውታል።
“ ሜሲ በድጋሜ እንኳን ደስ አለህ በሰባት ተከታታይ የአለም ዋንጫ ጨዋታ ጎል አስቆጥረህ የመጀመሪያው ተጨዋች ሆነሃል “ ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።
በኢንስታግራም ማህበራዊ ትስስር ገፃቸው መልዕክቱን ያሰፈሩት ኢንፋንቲኖ “ ቀምድብ ጨዋታዎች ድንቅ ብቃትህን አሳይተሀል በጥሎ ማለፉም መልካም እድል እመኝልሃለሁ "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe