“ በፊፋ ፕሬዝዳንት ምርጫ አልሳተፍም ” አሌክሳንደር ሴፈሪን

“ በፊፋ ፕሬዝዳንት ምርጫ አልሳተፍም ” አሌክሳንደር ሴፈሪን
የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሴፈሪን ጂያኒ ኢንፋንቲኖን የመተካት ፍላጎት እንደሌላቸው ገልጸዋል።
በዚህም ምክንያት በቀጣዩ የፊፋ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ላይ እንደማይወዳደሩ አሳውቀዋል።
ይሁን እንጂ “ ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ከሀላፊነታቸው መልቀቅ አለባቸው “ ሲሉ አቋማቸውን ዳግም አረጋግጠዋል።
የኢንፋንቲኖን አለም ዋንጫ የመሸጥ እቅድ " ከሱፐር ሊግ አቅድም የከፋ ነው “ ሲሉ ገልፀውታል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe