ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

በፍፃሜው ከስፔን ምን እንጠብቅ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
በፍፃሜው ከስፔን ምን እንጠብቅ ?
በፍፃሜው ከስፔን ምን እንጠብቅ ? የስፔን ብሔራዊ ቡድኑ ኳስ በመቆጣጠር እና ስኬታማ አጭር ቅብብሎችን እያደረገ ይጫወታል። ስፔን ይህን የታወቀችበት አጨዋወት በውድድሩ ስታስመለክት በሰባቱ ጨዋታዎች አማካይ የኳስ ቁጥጥሯ 63.7% ነበር። ስፔን ኳስ ተቆጣጥራ መጫወቷ ተቃራኒ ቡድን በአካል እና በአዕምሮ እንዲዳከም ያደርጋል። የቡድኑ አቀራረብ ኳስ ተቆጣጥሮ ተጋጣሚውን በማድከም ክፍተት መጠበቅን…

ተዛማጅ ታሪኮች