ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

በፍፃሜ ጨዋታው ምን ስጋት አለ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
በፍፃሜ ጨዋታው ምን ስጋት አለ ?
በፍፃሜ ጨዋታው ምን ስጋት አለ ?

እሁድ በሚካሄደው የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በሰደድ እሳት ምክንያት የተፈጠረ አደገኛ ጭስ ሊከሰት እንደሚችል ተነግሯል።

ለጤና ጠንቅ የሆነው ጭስ መንስኤው በካናዳ የተከሰተው ከፍተኛ የሰደድ እሳት መሆኑ ተገልጿል።

ጨዋታው በሚደረግበት ኒውዮርክ አደገኛ ጭሱ ሊከሰት ይችላል የሚል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል።

በዚህ ምክንያት የሚፈጠረው የአየር ብክለት ከልብ ጋር ለተያያዙ ህመሞች ሊያጋልጥ እንደሚችል ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች