ባለፉት ጊዜያት እነማን የወርቅ ጓንት አሸነፉ ?

ባለፉት ጊዜያት እነማን የወርቅ ጓንት አሸነፉ ?
የአለም ዋንጫ ተፎካካሪ ለመሆን የግብ ጠባቂዎች ጥሩ እንቅስቃሴ ትልቅ ሚና ይጫወታል።
ካለፉት አምስት ውድድሮች በአራቱ የወርቅ ጓንት አሸናፊ ግብ ጠባቂዎች የተመረጡት ከሻምፒዮኑ ቡድን ነበር።
ይህ እውነታ ግብ ጠባቂዎች ለአለም ዋንጫው አሸናፊ ቡድን ያበረከቱትን ትልቅ አስተዋጽኦ ማሳያ ነው።
ባለፉት አመታት እነማን አሸነፉ ?
- 2022 ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ 🇦🇷
- 2018 ቲቧ ኩርቱዋ 🇧🇪
- 2014 ማኑኤል ኑዌር 🇩🇪
- 2010 ኢከር ካሲያስ 🇪🇸
- 2006 ጂያንሉጂ ቡፎን 🇮🇹
@tikvahethsport @kidusyoftahe