ባርሴሎና ጋብሬል ጄሱስን ሊያስፈርም ነው !

ባርሴሎና ጋብሬል ጄሱስን ሊያስፈርም ነው ! የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ብራዚላዊውን የፊት መስመር አጥቂ ጋብሬል ጄሱስ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። አርሰናል ከጋብሬል ጄሱስ ዝውውር 10 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ እንደሚያገኝ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል። ጋብሬል ጄሱስ ወደ ስፔን እንዲያቀና ከአርሰናል ፍቃድ እንደተሰጠው ይፋ ተደርጓል። ጄሱስ በነገው ዕለት የህክምና ምርመራውን በማድረግ ባርሴሎናን ይቀላቀላል።…


