ቤኒ ማካርቲ ስራቸውን እንዴት እየሰሩ ነው ?

ቤኒ ማካርቲ ስራቸውን እንዴት እየሰሩ ነው ?
የኬንያ ብሔራዊ ቡድን ደቡብ አፍሪካዊውን አሰልጣኝ ቤኒ ማካርቲን በሀላፊነት መሾሙ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ አሰልጣኝ ቤኒ ማካርቲ በኬንያ አሰልጣኝ 18 ወራት ቢቆዩም እስካሁን የሥራ ፍቃድ አላገኙም።
አሰልጣኝ ቤኒ ማካርቲ በእያንዳንዱ ጨዋታ ወቅት የብሔራዊ ቡድኑን ሥራ ሲያጠናቅቁ ኬንያን ለቀው እየወጡ ይገኛሉ።
ይህንን የሚያደርጉት የስራ ፍቃድ ስለሌላቸው መሆኑን አሰልጣኝ ቤኒ ማካርቲ አስረድተዋል።
“ ህገወጥ ስደተኛ ሆነን መስራት አንችልም " ያሉት አሰልጣኙ “ መጥተን እንሰራለን ስንጨርስ እንሄዳለን "ሲሉ ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe