ብራዚላውያን ልጆቻቸውን በኔይማር ሰየሙ !

ብራዚላውያን ልጆቻቸውን በኔይማር ሰየሙ !
ኔይማር ከአመታት በኋላ ወደ ብሔራዊ ቡድኑ መመለሱ በብራዚላውያን ዘንድ ትልቅ ደስታ ፈጥሯል።
ካርሎ አንቾሎቲ ኔይማርን ለአለም ዋንጫ ከጠሩ በኋላ ብቻ በብራዚል 5️⃣ ህፃናት በኔይማር ስም ተሰይመዋል።
ኔይማር ከጉዳት መልስ በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ ተቀይሮ በመግባት ሀገሩን አገልግሏል።
ብራዚል በቀጣይ ከጃፓን ጋር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዋን ታደርጋለች።
ኔይማር ከጃፓን ጋር አጠቃላይ ባደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች ዘጠኝ ጎሎች አስቆጥሯል።
@tikvahethsport @YisakAH