ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ብራዚልን ከውድድሩ ለማሰናበት አልመናል “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ብራዚልን ከውድድሩ ለማሰናበት አልመናል “
“ ብራዚልን ከውድድሩ ለማሰናበት አልመናል “

“ አለም ዋንጫን ማሸነፍ እንችላለን “

የጃፓን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሞሪያሱ ከምሽቱ ጨዋታ በፊት በሰጡት አስተያየት ብራዚልን ከውድድሩ ውጪ ለማድረግ ማቀዳቸውን ተናግረዋል።

ሞሪያሱ “ አለም ዋንጫን ማሸነፍ እንችላለን “ ሲሉ “ ብራዚል ከውድድሩ ለማሰናበት አልመናል ፣ ይህን የማድረግ አቅሙ አለን “ በማለት ተናግረዋል።

ሁሉም ብራዚል ጨዋታውን እንደምታሸንፍ እንደሚጠብቅ ሲገልፁ “ የጨዋታ መንገዴን አልቀይርም ነገር ግን ለዚህ ጨዋታ ልዩ እቅድ አለኝ “ ብለዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች