“ ብራዚልን የማሸነፍ እድላችን ጠባብ ነው “

“ ብራዚልን የማሸነፍ እድላችን ጠባብ ነው “
የአለም ዋንጫው ሁለተኛ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ኤርሊንግ ሀላንድ ቀጣይ ተጋጣሚያቸው ብራዚል ከባድ መሆኗን ተናግሯል።
“ ለብራዚል ጨዋታ ዝግጁ ነን “ ሲል ከወዲሁ አክሎም “ ብራዚልን የማሸነፍ እድላችን ጠባብ ነው “ በማለት ተናግሯል።
ከድሉ በኃላ በሰጠው አስተያየትም ለሀገሩ ኖርዌይ ድሉ ትልቅ መሆኑን በመግለፅ “ ለመላው ኖርዌይ ትልቅ ትርጉም እንዳለው ማየት ደስ ይላል። ይህ የኖርዌይን እግር ኳስ ይለውጠዋል ብዬ አስባለሁ “ ሲል ተደምጧል።
ኤርሊንግ ሀላንድ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ቆንጆ ጊዜን እያሳለፈ ሲገኝ ባለፉት 1️⃣3️⃣ የብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታዎች 2️⃣5️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe