ብራዚል ከአለም ዋንጫ ተሰናበተች !

ብራዚል ከአለም ዋንጫ ተሰናበተች !
በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ኖርዌይ ብራዚልን 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች።
የኖርዌይን ወሳኝ የማሸነፊያ ግቦች ኤርሊንግ ሀላንድ 2x ማስቆጠር ችሏል።
የብራዚልን ግብ ኔይማር በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።
ኤርሊንግ ሀላንድ በአለም ዋንጫው 7️⃣ኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።
ብራዚል ከአስራ ስድስት ውስጥ ከአለም ዋንጫ ለመሰናበት ተገዳለች።
ኖርዌይ በቀጣይ ዙር የሜክሲኮ እና እንግሊዝን አሸናፊ በሚያሚ የምትገጥም ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe