ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቦስኒያ የት እንዳለች እንኳን አይታወቅም ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቦስኒያ የት እንዳለች እንኳን አይታወቅም ”
“ ቦስኒያ የት እንዳለች እንኳን አይታወቅም ”

“ ቡድናቸው ጥንካሬያችንን ያውቀናል ” ኤዲን ዤኮ


ከሰሞኑ አንድ የአሜሪካ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ ስለ ቦስኒያ የሰጠችው አስተያየት መነጋገሪያ ነበር።

የቴሌቪዥን አቅራቢዋ የዛሬ የአሜሪካ ተጋጣሚ ቦስኒያ " ካርታ ላይ የት እንዳለች እንኳን አናውቅም “ ብላ ነበር።

በኋላም ጋዜጠኛዋ በገጠማት ከፍተኛ ተቃውሞ ምክንያት በይፋ ይቅርታ ለመጠየቅ ተገዳለች።

የቦስኒያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ኤዲን ዤኮ ስለ ሁነቱ ተጠይቆ "  ይሄ ስለ እኛ ሳይሆነ ስለ እነሱ ብዙ ይናገራል "ሲል ተደምጧል።

አክሎም “ የአሜሪካ ቡድን ጥንካሬያችንን ያውቃል በፍጹም አሳንሶ እያየንም ፤ እነሱ ግምት አግኝተዋል ነገርግን ጥሎ ማለፍ እንደ ምድብ አይምሰላችሁ " ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች