ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቪንሰስ ጁኒየርን ምን አስለቀሰው ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቪንሰስ ጁኒየርን ምን አስለቀሰው ?
ቪንሰስ ጁኒየርን ምን አስለቀሰው ?

“ ህይወቴን የቀየረችው አያቴ ነች “ ቪንሰስ

ብራዚላዊው ቪንሰስ ጁኒየር በአንድ ቃለ ምልልስ ላይ ከሴት አያቱ የተላከለት መልዕክት ተመልክቶ ነበር።

ቪንሰስ ጁኒየር የአያቱን የቪዲዮ መልዕክት ሲመለከት ስሜቱን መቆጣጠር ተስኖት ሲያለቅስ ታይቷል።

ቪንሰስ በኋላም ሴት አያቱ በህይወቱ ውስጥ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳደረጉ እና እስከ 16ዓመቱ እንዳሳደጉት አስረድቷል።

“ እሷ ህይወቴን ቀይራዋለች ” ያለው ቪንሰስ “ በቻልኩት አቅም ቅርቧ እሆናለሁ ምክንያቱም አንድ ቀን የምንወዳቸው ሰዎች አብረውን እንደማይሆኑ አውቃለሁ “ ብሏል።

“ እያንዳንዱን ቅፅበት ከእሷ ጋር እና ቤተሰቤ ጋር እደሰታለሁ ምክንያቱም እነሱ ህልሜን እኔዳሳካ ሁሉንም አድርገዋል። “ ቪንሰስ ጁኒየር


@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች