ቫልቬርዴ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል !

ቫልቬርዴ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል !
የሪያል ማድሪዱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፌዴ ቫልቬርዴ በማድሪድ ደርቢ የቁርጭምጭሚት ጉዳት አጋጥሞታል።
ተጨዋቹ " ግሬድ ሶስት " የቁርጭምጭሚት ጉዳት እንዳጋጠመው ክለቡ ይፋ አድርጓል።
በዚህም ምክንያት ቫልቬርዴ ለሁለት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል።
ሪያል ማድሪድ ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት በኋላ ከቪያሪያል ጋር የሊግ ጨዋታውን ያደርጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe