ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቫልቬርዴ መቼም እንዳትመለስ ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቫልቬርዴ መቼም እንዳትመለስ ”
“ ቫልቬርዴ መቼም እንዳትመለስ ”

የዩራጓይ ገና በግዜ ከአለም ዋንጫ ውድድር መሰናበት የብሔራዊ ቡድኑን ደጋፊዎች ክፉኛ አስቆጥቷል።

አስተያየታቸውን የሰጡ ደጋፊዎች “ እኛ ወደ አለም ዋንጫው የመምጫ ገንዘብ ለማግኘት ሁሉንም አድርገናል “ ብለዋል።

“ ነገርግን እነሱ እርስበርስ ፁጉራቸውን ይሰራራሉ “ ሲሉ የብሔራዊ ቡድኑን ተጨዋቾች ተችተዋል።

በቡድኑ አምበል ቫልቬርዴ የተናደዱት ደጋፊዎቹ “ ወደ ሪያል ማድሪድ ሂድ ወደ ብሔራዊ ቡድኑ መቼም እንዳትመለስ ” ብለውታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe‌‌

ተዛማጅ ታሪኮች