“ ቫሞስ አርጀንቲና “ 🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ

“ ቫሞስ አርጀንቲና “ 🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ
የአለም ሻምፒዮናዋ አርጀንቲና ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከዛሬ ምሽቱ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በፊት መልዕክቱን አስተላልፏል።
ሜሲ ባስተላለፈው መልዕክት “ ያለፉትን አመታት ያሳለፍናቸው ቆንጆ ጊዜያት ምክንያቱ ዋንጫ ማሸነፋችን አልነበረም ፣ ከዚህ ቡድን ጋር አብሮ ማሳለፍ ፣ አብሮ መፋለምና በእያንዳንዱ ጉዟችን መደሰት ልዩ ነበር “ ብሏል።
ሜሲ የቡድኑን ሁሉም አባላት ሲያመሰግን “ ብሔራዊ ቡድኑን እንደ ቤተሰብ እንድንሆን ለሰሩ ሁሉ አመሰግናለሁ ፣ ዛሬ ውጤቱ ምን ቢሆን ይህ ቡድን አስቀድሞ የማንረሳውንና ማንም የማይሰርዘውን ታሪክ ፅፏል “ ሲል መልዕክቱን አጋርቷል።
በስተመጨረሻም ሊዮኔል ሜሲ “ ቫሞስ አርጀንቲና “ ሲል መልዕክቱን አገባዷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe