ቮዚንሀ በስሙ አዲስ የተገኘ ዝርያ ተሰየመለት !

ቮዚንሀ በስሙ አዲስ የተገኘ ዝርያ ተሰየመለት !
በዚህ አለም ዋንጫ ባሳዩት ጥሩ አቋም ዝና ካተረፉ ተጨዋቾች መካከል የኬፕ ቨርዴ ግብ ጠባቂ ቮዚንሀ ይገኝበታል።
አሁን ላይ ግብ ጠባቂው አዲስ የተገኘ ዝርያ በስሙ እንደተሰየመለት ተገልጿል።
ስፔናዊው ሪሰርቸር ጄሱስ ኦርቴ በባህር ውስጥ ያገኘውን አዲስ ዝርያ “ Vozinha’s sea slug " ብሎ ሰይሞታል።
አዲሱ ዝርያ በካሪቢያን ባህር አካባቢ የተገኘ ሲሆን ሪሰርቸሩ ግኝቱን በመፅሐፍ ያወጣው በአለም ዋንጫ ወቅት ነው።
የግኝቱ ባለቤት ከዚህ በፊት ትልቅ ሽልማት ለሰጠው የኬፕ ቨርዴ ህዝብ ምስጋና ለማቅረብ ይህንን እንዳደረገም ጠቁሟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe