ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ተጀመረ | ኖርዌይ 0 - 0 እንግሊዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ተጀመረ | ኖርዌይ 0 - 0 እንግሊዝ
ተጀመረ | ኖርዌይ 0 - 0 እንግሊዝ

- ሀሪ ኬን ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን 1️⃣2️⃣0️⃣ኛ ጨዋታውን በማድረግ ላይ ይገኛል።

- ሀሪ ኬን ለሀገሩ ብዙ ጨዋታዎች በማድረግ የቀድሞ የብሔራዊ ቡድኑን ተጫዋች ዋይን ሩኒ ሪከርድ ተጋርቷል።

- ከ ሀሪ ኬን በላይ ብዙ ጨዋታዎችን ያደረገው ፒተር ሼልተን ሲሆን 1️⃣2️⃣5️⃣ ጨዋታዎችን ለብሔራዊ ቡድኑ ማደረግ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች