ተጀመረ

ተጀመረ
አርጀንቲና 0 - 0 ግብፅ
- ግብፅ ካለፈው የአውስትራሊያ ጨዋታ የሁለት ተጨዋቾች ለውጥ አድርጋ ወደሜዳ ገብታለች።
- አሰልጣኝ ሆሳም ሀሰን ኦማን ማርሙሽን ተጠባባቂ ማድረጋቸው ያልተጠበቀ ውሳኔ ሆኗል።
- አርጀንቲና በበኩሏ ከኬፕ ቨርዴ ጨዋታ የሶስት ተጨዋቾች ለውጥን አድርጋለች።
- ወደ ቋሚ አሰላለፍ የመጣው ጁሊያን አልቫሬዝ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር የፊት መስመሩን ይመራሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe