ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ተጋጣሚያችን ሜሲ ሳይሆን አርጀንቲናን ነች ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ተጋጣሚያችን ሜሲ ሳይሆን አርጀንቲናን ነች ”
“ ተጋጣሚያችን ሜሲ ሳይሆን አርጀንቲናን ነች ”

የግብጽ ብሔራዊ ቡድን ተስፈኛ ሀምዛ አብደል ከሪም ቡድናቸው ለሊዮኔል ሜሲ ብቻ አይዘጋጅም ሲል ተናግሯል።

ከሜሲ ፊት የመጫወት ህልም እንደነበረው የተጠየቀው ታዳጊው “ የምንገጥመው አርጀንቲናን ነው ሜሲን ብቻውን አይደለም “ ሲል መልሷል።

የ 18ዓመቱ ወጣት አጥቂ ሀምዛ አብደል ከሪም በግብፅ ብሔራዊ ቡድን ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል።

ታዳጊው ለባርሴሎና ሲጫወት በቅርቡ በክለቡ ውሉን አራዝሟል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች