ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ተጋጣሚ ምረጥ ብባል ብራዚልን እመርጣለሁ ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ተጋጣሚ ምረጥ ብባል ብራዚልን እመርጣለሁ ”
“ ተጋጣሚ ምረጥ ብባል ብራዚልን እመርጣለሁ ”

የጃፓን ብሔራዊ ቡድን አማካይ ሪትሱ ዶአን ብራዚልን ለዘጠና ደቂቃ ማበሳጨት እንደሚፈልግ ተናግሯል።

“ በአለም ዋንጫ ከብራዚል መጫወት አስደናቂ ነው “ ያለው ተጨዋቹ “ ተጋጣሚ መምረጥ ብችል
በእርግጠኝነት ብራዚልን እመርጣለሁ ” ብሏል።

አክሎም “ በብልሀት እንጫወታለን ፤ እነሱን ለ 90 ደቂቃ ማበሳጨት እፈልጋለሁ ምን አይነት የሚያናድድ ቡድን ነው እስከሚሉ ድረስ ” ብሏል።

“ አራት አስደናቂ አጥቂዎች እንዳሏቸው ሁሉም ማየት ይችላል ነገርግን እነሱ የሌላቸው ነገር እኛ አለን ለጨዋታው ጓጉቻለሁ “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe‌‌

ተዛማጅ ታሪኮች