ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ተጠናቀቀ | ስፔን 0-0 አርጀንቲና

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ተጠናቀቀ | ስፔን 0-0 አርጀንቲና
ተጠናቀቀ | ስፔን 0-0 አርጀንቲና

- መደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ ጨዋታው ወደ ጭማሪ 3️⃣0️⃣ ደቂቃ አምርቷል።

- የ ኢንዞ ፈርናንዴዝን የቀይ ካርድ ተከትሎ አርጀንቲና ጭማሪ ደቂቃውን በአስር ተጫዋች ለመጨረስ ትገደዳለች።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች