ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ተጠናቀቀ | ኒውካስል 2-2 በርንማውዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ተጠናቀቀ | ኒውካስል 2-2 በርንማውዝ
ተጠናቀቀ | ኒውካስል 2-2 በርንማውዝ

              ባርንስ          ታቬርኔር
              ራምሴይ       ቲያው

- ኒውካስል ያደረጋቸውን ሶስት የሊግ ጨዋታዎች አልተሸነፈም በሁለቱ አቻ ሲለያይ በአንዱ አሸንፏል።

- በርንማውዝ በበኩሉ የመጀመሪያ ሶስት ነጥቡን እስካሁን ማሳካት አልቻለም።

- ኒውካስል ዩናይትድ አምስት ነጥቦችን በመሰብሰብ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

- በርንማውዝ በሁለት ነጥቦች አስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች