ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ተጨማሪ ግብ ማስቆጠር እፈልጋለሁ ” ሮጀርስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ተጨማሪ ግብ ማስቆጠር እፈልጋለሁ ” ሮጀርስ
“ ተጨማሪ ግብ ማስቆጠር እፈልጋለሁ ” ሮጀርስ

ለቼልሲ የመጀመሪያ ጎሉን ያስቆጠረው ሞርጋን ሮጀርስ ለተጨማሪ ግቦች ዝግጁ መሆኑን ገልጿል።

“ በመጀመሪያ ጨዋታ ጎል ማስቆጠር አስደናቂ ነገር ነው “ ሲል ሮጀርስ ከጨዋታ በኋላ ተናግረዋል።

አክሎም “ በጣም ዝግጁ ነኝ ተጨማሪ ጎል ለማስቆጠር ተጠምቻለሁ ” ሲል ተደምጧል።

ስለ ኮል ፓልመር የተጠየቀው ሞርጋን ሮጀርስ “ እሱ ምን ያህ ምርጥ እንደሆነ ሁሉም ያውቃል " ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች