ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ተጨዋቾቹ ወደ ፀሀይ እንዳያዩ ተጠይቀዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ተጨዋቾቹ ወደ ፀሀይ እንዳያዩ ተጠይቀዋል !
ተጨዋቾቹ ወደ ፀሀይ እንዳያዩ ተጠይቀዋል !

የባርሴሎና ሴቶች ቡድን ከሞንትፔሌር ጋር ዛሬ ምሽት የወዳጅነት ጨዋታውን ያደርጋል።

በወዳጅነት ጨዋታው ወቅት የፀሃይ ግርዶሽ እንደሚኖር ተነግሯል።

በዚህም ምክንያት ጨዋታውን ለሚታደሙ ደጋፊዎች 1500 የመከላከያ መነፅር እንደተከፋፈለ ተገልጿል።

በተጨማሪም ተጨዋቾቹ ወደ ፀሀይ እንዳይመለከቱ ትዕዛዝ እንደተሰጣቸው ተዘግቧል።

በዛሬው ዕለት ስፔንን ጨምሮ አብዛኛውን የአውሮፓ አህጉር የሸፈነ የፀሃይ ግርዶሽ እንደሚኖር ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች