ቱርካዊው የስፖርት ጋዜጠኛ ለእስር ተዳረገ !

ቱርካዊው የስፖርት ጋዜጠኛ ለእስር ተዳረገ !
ሀሰተኛ የዝውውር ዜና ያሰራጨው ቱርካዊ የስፖርት ጋዜጠኛ ቡርሀን ካን ቴርዚ ለእስር መዳረጉ ተገልጿል።
ጋዜጠኛው ጀማል ሙስያላ ወደ ጋላታሳራይ ተዘዋውሯል ሲል ሀሰተኛ መረጃ ዘግቦ እንደነበር ተነግሯል።
ይሁን እንጂ ጋላታሳራይ የተሰራጨው ዜና ሀሰተኛ መሆኑን በተደጋጋሚ ባወጣው መግለጫ አሳውቋል።
የአካባቢው ፖሊስ ጋዜጠኛው ለህዝብ አሳሳች መረጃ አሰራጭቷል በሚል ጠርጥሮ እስር ቤት አስገብቶታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe