ታሚ አብርሀም ወደ ኢፕስዊች ታውን ?

ታሚ አብርሀም ወደ ኢፕስዊች ታውን ?
ኢፕስዊች ታውን የአስቶን ቪላውን አጥቂ ታማ አብርሀም በውሰት ለማስፈረም እየሰራ መሆኑ ተገልጿል።
ታሚ አብርሀም በአሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ስብስብ ውስጥ የቋሚነት ቦታ ማግኘት እንዳልቻለ ይታወቃል።
አስቶ ቪላ በዚህ ክረምት ታሚ አብርሀምን ለመሸጥ ዝግጁ እንደሆነ ሲዘገብ ነበር።
አስቶን ቪላ በተጨማሪም ኦሊ ዋትኪንስን ለሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ለመሸጥ ከስምምነት ደርሰዋል።
እንግሊዛዊው ተጨዋች ኦሊ ዋትኪንስ በዛሬው ዕለት የቡድን አጋሮቹን ተሰናብቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe